Skip to main content

እጸ ፋርስ ማውጫ የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ | አስተዳደግ | በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር | የተክሉ ጥቅም | Navigation menueካናቢስ ማጨስ በ14ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ፦ የጥንተ ንጥር ማስረጃ

የኢትዮጵያ እጽዋትአትክልትየመድኃኒት እጽዋት


ኢትዮጵያኣጠፋሪስኮሎምቢያቺሌጃማይካገመድአረቄአፍዮንትምባሆአዕምሮኢንተርኔትቪዴዎ ጌምሄሮዶቶስእስኩቴስጢሱሕንድቻይናብሉይ ኪዳንቅዱስ ዕጣንዕብራይስጥቅነህ ቦሥምኦሪት ዘጸአትአማርኛጠጅ ሳርአረብላሊበላቨርጂኒያኢንግላንድ20ኛው ክፍለዘመንቢጫ ጋዜጠኝነት21ኛው ክፍለ ዘመንሕክምና










(function()var node=document.getElementById("mw-dismissablenotice-anonplace");if(node)node.outerHTML="u003Cdiv class="mw-dismissable-notice"u003Eu003Cdiv class="mw-dismissable-notice-close"u003E[u003Ca tabindex="0" role="button"u003Eu0026lt;-- ይህን አውጣu003C/au003E]u003C/divu003Eu003Cdiv class="mw-dismissable-notice-body"u003Eu003Cdiv id="localNotice" lang="am" dir="ltr"u003Eu003Cdiv style="text-align: center; background: linear-gradient(to right, white, #f6f6f6, white);"u003Eu003Cbu003Eu003Cbigu003E አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!u003C/bigu003Eu003C/bu003Eu003C/divu003Eu003C/divu003Eu003C/divu003Eu003C/divu003E";());




እጸ ፋርስ




ከውክፔዲያ






Jump to navigation
Jump to search




እጸ ፋርስ


እጸ ፋርስ (Cannabis sativa) ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በመላው ዓለም የሚገኝ ተክል ነው።


በአንዳንድ ምንጭ ኣጠፋሪስ ወይም አስተናግርት ደግሞ «እጸ ፋርስ» ተብሏል፤ ይህ በፍጹም ሌላ ዝርያ (Datura stramonium) ነው። C. sativa ደግሞ ቃጫ ተብሏል፣ ይህም ለሌላ ዝርያ (Agave sisalana) ይገባል።




ማውጫ





  • 1 የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ


  • 2 አስተዳደግ


  • 3 በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር


  • 4 የተክሉ ጥቅም




የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ |



አስተዳደግ |



በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር |





የእጸ ፋርስ ሕግጋት በአሜሪካ አገር (2009 ዓም)


  እጸ ፋርስ አሁን ሕጋዊ የሆነባቸው ክፍላገራት

  እጸ ፋርስ ለሕክምና ሕጋዊ ተደረገ

  አደንዛሽ ያልሆነ እጸ ፋርስ ለሕክምና ተፈቅዷል

  እጸ ፋርስ ተከለክሏል

D እጸ ፋርስ ቅጣት የሌለ ወንጀል ያደረጉት።
v · d · e



በቅርብ ጊዜ ውስጥ አገራት ሕጋዊ እንዲሆን አድርገዋል፤-



  • ኡሩጓይ - 2006 ዓም


  • ጂዮርጂያ - 2010 ዓም


  • ደቡብ አፍሪካ፣ ካናዳ፣ ሜክሲኮ - 2011 ዓም

ከነዚህ ጭምር ብዙ ሌሎች አገራት አሁን «ቅጣት የሌለ» ወይም «ለሕክምና የተፈቀደ» ወይም በሀገሩ ውስጥ አንዳንድ ክፍላገራት የፈቀዱት አድርገውታል። በኮሎምቢያ፣ ቺሌ፣ ጃማይካ አሁን ማረሱም ሕጋዊ ሆኗል።



የተክሉ ጥቅም |


ተክሉ ከጥንት ጀምሮ ቃጫን ስለሚመስለው ስለ ጭረቱ ታርሷል። ይህ ጭረት ጨርቃጨርቅ ወይም ገመድ በመሥራት ጠቃሚ ሆኗል።


ከዚህም በላይ ስለ አደንዛዥነቱ ስለሱስነቱም ከጥንት ታውቋል። ልማዱ ሱስነት ሊሆን የሚችለው እንደ አረቄ፣ አፍዮን ወይም ትምባሆ ለሰውነቱ የጥገኝነት ሱስ የሚያምጣ ሳይሆን፣ ለአዕምሮ ሱስ ሊሆን የሚችል ብቻ ነው። (እንዲያም ማናቸውም የሰው ልጅ ተግባር ሲደጋገም የአዕምሮ ሱስ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ ሰው ብዙ ጊዜ መዋኛ ቢወድ፣ ወይም ኢንተርኔት መጠቀም፣ ቪዴዎ ጌም ማጫወት ቢሆንም ተግባሩ የአዕምሮ ሱስ ሊሆን ይችላል።)


በ480 ዓክልበ. ግድም የጻፈው ሄሮዶቶስ እንደ መሠከረው፣ እስኩቴስ የተባሉት ሰዎች በጢሱ መተንፈስ ይደሰቱ ነበር። እንዲሁም ከጥንት ጢሱ በሕንድና በቻይና ጥቅም አገኝቷል።


በአንዳንድ ጸሐፊ አስተያየት፣ በብሉይ ኪዳን በቅዱስ ዕጣን የተጠቀሰው በዕብራይስጥም «ቅነህ ቦሥም» የተባለው እጽ (ኦሪት ዘጸአት 30:23) በውነት «ካናቢስ» ነበረ። ሌሎች ሊቃውንት ግን ይህን አይቀበሉም፤ በአማርኛም «ጠጅ ሳር» ይላል።


ከ800-950 ዓም በፊት የአረብ ነጋዴዎች ተክሉን «ዳጋ» ተብሎ እስከ ደቡባዊው አፍሪካ ድረስ አስገብተውት ነበር። በላሊበላ ዋሾች የተገኙት ሁለት የካናቢስ ሙጫ ያለባቸው ሸክላ ፒፓዎች ከ1320 ዓም አካባቢ እንደ ነበሩ በትንተና ተረጋግጧል። [1]


እንግሊዞች መጀመርያ በቨርጂኒያ በ1600 ዓም ግድም ሲሠፍሩ የኗሪዎችም ሆነ የኢንግላንድ ካናቢስ አይነቶች ለጭረቱ መተክል በሕግ ግዴታ ሆነ።


በ20ኛው ክፍለዘመን በብዙ አገራት ክልክል ተደረገ። ይህም በተለይ በጋዜጣዎች ማስፈራራት («ቢጫ ጋዜጠኝነት») ምክንያት ሆነ። አስፈሪ ስም እንዲኖረው በሜክሲካዊ ቅጽል ስሙ ማሪዋና ይሉት ጀመር። በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሕክምና ጥቅም እንዳለው ሲታወቅ እንዲሁም ለአንዳንድ እምነቶች የመንፈሳዊ ጥቅም እንዳለው ስለሚቆጠር ብዙ አገራት ከትልቅ ወንጄል ደረጃ አቀነሱት ወይም ሕጋዊ አድርገውታል።



  1. ^ ካናቢስ ማጨስ በ14ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ፦ የጥንተ ንጥር ማስረጃ











ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=እጸ_ፋርስ&oldid=353567» የተወሰደ










Navigation menu


























(window.RLQ=window.RLQ||[]).push(function()mw.config.set("wgPageParseReport":"limitreport":"cputime":"0.056","walltime":"0.091","ppvisitednodes":"value":280,"limit":1000000,"ppgeneratednodes":"value":0,"limit":1500000,"postexpandincludesize":"value":5533,"limit":2097152,"templateargumentsize":"value":1909,"limit":2097152,"expansiondepth":"value":8,"limit":40,"expensivefunctioncount":"value":0,"limit":500,"unstrip-depth":"value":0,"limit":20,"unstrip-size":"value":458,"limit":5000000,"entityaccesscount":"value":0,"limit":400,"timingprofile":["100.00% 48.682 1 -total"," 48.72% 23.717 1 መለጠፊያ:Navbar"," 36.46% 17.750 3 መለጠፊያ:Transclude"," 21.26% 10.350 1 መለጠፊያ:መዋቅር"," 10.37% 5.048 1 መለጠፊያ:መጣጥፍ_መልዕክት"," 6.79% 3.307 4 መለጠፊያ:Legend"," 5.42% 2.641 1 መለጠፊያ:Clear"],"cachereport":"origin":"mw1271","timestamp":"20190411153126","ttl":2592000,"transientcontent":false);mw.config.set("wgBackendResponseTime":109,"wgHostname":"mw1249"););

Popular posts from this blog

ValueError: Error when checking input: expected conv2d_13_input to have shape (3, 150, 150) but got array with shape (150, 150, 3)2019 Community Moderator ElectionError when checking : expected dense_1_input to have shape (None, 5) but got array with shape (200, 1)Error 'Expected 2D array, got 1D array instead:'ValueError: Error when checking input: expected lstm_41_input to have 3 dimensions, but got array with shape (40000,100)ValueError: Error when checking target: expected dense_1 to have shape (7,) but got array with shape (1,)ValueError: Error when checking target: expected dense_2 to have shape (1,) but got array with shape (0,)Keras exception: ValueError: Error when checking input: expected conv2d_1_input to have shape (150, 150, 3) but got array with shape (256, 256, 3)Steps taking too long to completewhen checking input: expected dense_1_input to have shape (13328,) but got array with shape (317,)ValueError: Error when checking target: expected dense_3 to have shape (None, 1) but got array with shape (7715, 40000)Keras exception: Error when checking input: expected dense_input to have shape (2,) but got array with shape (1,)

Ружовы пелікан Змест Знешні выгляд | Пашырэнне | Асаблівасці біялогіі | Літаратура | НавігацыяДагледжаная версіяправерана1 зменаДагледжаная версіяправерана1 змена/ 22697590 Сістэматыкана ВіківідахВыявына Вікісховішчы174693363011049382

Illegal assignment from SObject to ContactFetching String, Id from Map - Illegal Assignment Id to Field / ObjectError: Compile Error: Illegal assignment from String to BooleanError: List has no rows for assignment to SObjectError on Test Class - System.QueryException: List has no rows for assignment to SObjectRemote action problemDML requires SObject or SObject list type error“Illegal assignment from List to List”Test Class Fail: Batch Class: System.QueryException: List has no rows for assignment to SObjectMapping to a user'List has no rows for assignment to SObject' Mystery